Kalid jamra

Kalid jamra

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kalid jamra, Shopping & retail, 02, Dila.

23/09/2023

#በቃ #እወድሻለሁ

ነፍስ የዘራች ሰማዕት
እድሜን የለገሰች
ህይወትን አምጣ
ደጋግማ የወለደች

የፍቅርሽ ጥለቀቱ
አይመረመርም
በቃላት ሰንሰለት
ከቶ አይገለፅም

እርቦሽ ሳትበይ
አንጀትሽም ታጥፎ
እኔን አብልተሻል
ከጥጋብም አልፎ

አሏህ ስራው ቅዱስ
ስጦታው በጋሻ
አንቺን አኖረልኝ
የእኔን መኖር ሲሻ

እማ ካረግሽልኝ
የአንዱ እንኳንግማሹ
ክፍያው ስንት ነው
ምንድነው ምላሹ?

አንቺን የሚተካ ቃላት
ከየት ላምጣ
በቃ እወድሻለሁ
አላበዛም ጣጣ

30/04/2023

#1

02/03/2023

# afrobeats

04/12/2022
25/10/2022

🇪🇹

Website

Address


02
Dila

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalid jamra posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Dila.