Find religious organizations in Areka. Listings include Apostolic church of Areka, Areka No.1 kale hiwot church youth officially, Areka Central Kale Hiwot Church Youth Official, Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን, Areka Centeral KHC Children's Ministry Official, Dominic Savio Follower Association - DSFA.
ማርቆስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥ ³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህ...
የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12