Halaba Tube

Halaba Tube

Share

Develope on

10/10/2026

''እንኳን ደስ አላቹ በድጋሚ #ፕሪምየር ሊግ በመግባታቹ እና ይሄን ውብ #ሜዳ ለሀገራችን እግር ኳስ ስላበረከታቹ''
የቀድሞ #የ2008 #የሀላባ ከነማ #ተጨዋች #ዮሴፍ #ዮሐንስ

10/10/2026

ይህ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አህጉራዊ ውድድሮችንም ማስተናገድ አለበት የፋሲል ከነማ ዋና አሰልጣኝ ዘማርያም🙏

10/10/2026

የዞኑን መንግስትና ህዝቡን ማመስገን እፈልጋለሁ የወላይታ ዲቻ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ 🙏

ቆይታ ከወላይታ ዲቻ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጋ በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም!!!

10/10/2026

ቆይታ ከጋዜጠኛ ቴዲ ሶከር ጋ በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

10/10/2026

ሮማሪክ የጨዋታው ኮከብ🔥

በፋሲል ከነማ ማሊያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሮማሪክ፣ በሜዳ ላይ ባሳየው ድንቅ እንቅስቃሴ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።👑🔥

ROMARIC NAMED MAN OF THE MATCH! ⭐

🇧🇯 Making his debut for Fasil Kenema, Romaric delivered an impressive performance, showcasing his quality and making an immediate impact on the pitch.
His outstanding display earned him the Man of the Match award in his very first appearance for the Emperors! 👑🔥

Photos from Halaba Tube's post 10/10/2026

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
⌚️የሙሉ ሸዓት ውጤት
ወላይታ ድቻ 0-0 ፋሲል ከነማ

ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በርካታ ቁጥር ያላቸው ደጋፊዎች እና የስፖርቱ ቤተሰቦች ተገኝተው ጫዎታውን ተመልክተዋል።

09/10/2026

#የጨዋታው ኮከብ #ፍሬው #ሰለሞን ( ጣቁሩ)
#የግቡ ባለቤት #ሽመክት #ጉግሳ (ጉትዬ)

Photos from Halaba Tube's post 09/10/2026

የበርበሬዎቹ ድንቅ ጅማሬ!❤️⚽❤️
======
የ2019 የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገው ጨዋታ ክለባችን ሀላባ ከተማ ከወልዋሎ አቻው ጋር ያደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ምንም እንኳን በአቻ ውጤት ቢጠናቀቅም በርበሬዎቹ ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ማሳየት ችለዋል፡፡

በአሰልጣኝ ካሊድ መሀመድ የሚመራው ክለባችን ሀላባ ከተማ ዛሬ ያሳያውን እጅግ አስደናቂ የጨዋታ እንቅስቃሴ በማጠናከር በቀጣይ ጨዋታዎች የተሻለ የድል ውጤቶች ማስመዝገብ እንደሚችል የሚያመላክት ነው፡፡

በአማራሩ ቅንጅት እና በህዝባችን ተሳትፎ የተገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታድየም ዛሬ ፍሬውን በታየበት የመጀመሪያ ጨዋታ የክለባችን ደጋፊዎች ላሳያችሁት የጎላ ድጋፍ እና ስፖርታዊ ጨዋነት ላቅ ያለ ክብር እና ምስጋና ይገባቹሃል!!

ከሙሉ እምነት ጋር ወደ ድል ጎዳና አንድ ላይ እንጓዛለን!

𝐇𝐀𝐋𝐀𝐁𝐀 𝐂𝐈𝐓𝐘 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 𝐂𝐋𝐔𝐁❤️

08/10/2026

Halaba ketema Vs welwalo

Photos from Halaba Tube's post 07/10/2026

የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሜዳ የቅድመ-ዝግጅት ስራን ምልከታ አደረጉ።

መስከረም 27/2019

የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙህዲን ሁሴን በተገኙበት የሜዳውን አርተፍሻል ሳር የማበጠርና ሜዳውን የመንከባከብ ስራ እየተሰራ ይገኛል።

በስታዲየሙ ውስጥ ያሉ ሌሎች ቅድመ-ዝግጅቶችም የተገባደዱ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የሜዳውን ሳር በማበጠሪያ ማሺን የማበጠር ስራ እየተሰራ ይገኛል።

የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታው በመጪው ዓርብ የሀላባ ከነማ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ እግር ኳስ ቡድን ጋር ከቀኑ 10:00 ሰዓት በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር እንደሆነ ከወጣው መርሐግብር ለመረዳት ተችሏል።

Category

Website

Address

Southern
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaba Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Alaba K'ulito.